መዝሙር 30:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 መሞቴና* ወደ ጉድጓድ* መውረዴ+ ምን የሚያስገኘው ጥቅም አለ? አፈር ያወድስሃል?+ የአንተንስ ታማኝነት ይናገራል?+