-
መዝሙር 88:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ታማኝ ፍቅርህ በመቃብር፣
ታማኝነትህስ በጥፋት ቦታ* ይታወጃል?
-
-
ኢሳይያስ 38:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ወደ ጉድጓድ የሚወርዱ በታማኝነትህ ተስፋ ሊያደርጉ አይችሉም።+
-