-
ኢሳይያስ 62:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 በይሖዋ እጅ የውበት ዘውድ፣
በአምላክሽ መዳፍ የንጉሥ ጥምጥም ትሆኛለሽ።
-
-
ኢሳይያስ 62:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ደግሞም ኢየሩሳሌምን አጽንቶ እስኪመሠርታት፣
አዎ፣ የምድር ምስጋና እስኪያደርጋት ድረስ ምንም እረፍት አትስጡት።”+
-