የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 61:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ምድር ቡቃያዋን እንደምታበቅል፣

      የአትክልት ቦታም በላዩ ላይ የተዘሩትን ዘሮች እንደሚያበቅል

      ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋም

      በብሔራት ሁሉ ፊት ጽድቅንና+ ውዳሴን ያበቅላል።+

  • ኤርምያስ 33:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 እሷም የማደርግላቸውን መልካም ነገር በሙሉ በሚሰሙ የምድር ብሔራት ሁሉ ፊት የሐሴት ስም፣ ውዳሴና ውበት ትሆንልኛለች።+ በማደርግላት መልካም ነገር ሁሉና በምሰጣት ሰላም ሁሉ የተነሳ በፍርሃት ይርዳሉ፤ ይንቀጠቀጣሉም።’”+

  • ሶፎንያስ 3:19, 20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 እነሆ፣ በዚያን ጊዜ በሚጨቁኑሽ ሁሉ ላይ እርምጃ እወስዳለሁ፤+

      የምታነክሰውንም አድናታለሁ፤+

      የተበተነችውንም እሰበስባለሁ።+

      ኀፍረት በተከናነቡበት ምድር ሁሉ

      እንዲወደሱና ዝና* እንዲያተርፉ አደርጋቸዋለሁ።

      20 በዚያን ጊዜ መልሼ አመጣችኋለሁ፤

      አዎ፣ በዚያን ጊዜ እሰበስባችኋለሁ።

      ተማርከው የተወሰዱባችሁን ሰዎች በፊታችሁ መልሼ በምሰበስብበት ጊዜ+

      በምድር ሕዝቦች ሁሉ መካከል ዝና* እንድታተርፉና እንድትወደሱ አደርጋለሁና”+ ይላል ይሖዋ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ