የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 58:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ይሖዋ ምንጊዜም ይመራሃል፤

      ደረቅ በሆነ ምድርም እንኳ ፍላጎትህን ያረካል፤*+

      አጥንቶችህን ያበረታል፤

      አንተም ውኃ እንደሚጠግብ የአትክልት ቦታና

      ውኃው እንደማይቋረጥ ምንጭ ትሆናለህ።+

  • ኢሳይያስ 60:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 ከዚህ በኋላ በምድርሽ ውስጥ ዓመፅ፣

      ወይም በክልልሽ ውስጥ ጥፋትና ውድመት አይሰማም።+

      ቅጥሮችሽን መዳን፣+ በሮችሽንም ውዳሴ ብለሽ ትጠሪያቸዋለሽ።

  • ኢሳይያስ 62:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 ደግሞም ኢየሩሳሌምን አጽንቶ እስኪመሠርታት፣

      አዎ፣ የምድር ምስጋና እስኪያደርጋት ድረስ ምንም እረፍት አትስጡት።”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ