2 ዜና መዋዕል 36:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ሴዴቅያስ+ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው 21 ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌምም ሆኖ ለ11 ዓመት ገዛ።+ ኤርምያስ 37:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነጾር* የኢዮስያስን ልጅ ንጉሥ ሴዴቅያስን+ በይሁዳ ምድር ስላነገሠው በኢዮአቄም ልጅ በኮንያሁ*+ ፋንታ መግዛት ጀመረ።+