ዘፀአት 21:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “ዕብራዊ ባሪያ ከገዛህ+ ለስድስት ዓመት ባሪያ ሆኖ ያገለግልሃል፤ በሰባተኛው ዓመት ግን ያለምንም ክፍያ ነፃ ይወጣል።+