ኤርምያስ 32:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ለእኔ ፊታቸውን ሳይሆን ጀርባቸውን ሰጡ፤+ ደግሜ ደጋግሜ* ላስተምራቸው ብሞክርም፣ አንዳቸውም ተግሣጼን ለመቀበል ፈቃደኛ አይደሉም።+