2 ዜና መዋዕል 29:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 አባቶቻችን ታማኞች አልነበሩም፤ በአምላካችን በይሖዋም ፊት ክፉ ነገር አድርገዋል።+ እሱን የተዉት ከመሆኑም ሌላ ከይሖዋ የማደሪያ ድንኳን ፊታቸውን መልሰዋል፤ ጀርባቸውንም ሰጥተውታል።+ ኤርምያስ 2:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ዛፉን ‘አንተ አባቴ ነህ’፤+ ድንጋዩንም ‘የወለድከኝ አንተ ነህ’ ይላሉ። ለእኔ ግን ፊታቸውን ሳይሆን ጀርባቸውን ሰጥተውኛል።+ ጥፋት ሲመጣባቸውም‘ተነስተህ አድነን!’ ይላሉ።+
6 አባቶቻችን ታማኞች አልነበሩም፤ በአምላካችን በይሖዋም ፊት ክፉ ነገር አድርገዋል።+ እሱን የተዉት ከመሆኑም ሌላ ከይሖዋ የማደሪያ ድንኳን ፊታቸውን መልሰዋል፤ ጀርባቸውንም ሰጥተውታል።+
27 ዛፉን ‘አንተ አባቴ ነህ’፤+ ድንጋዩንም ‘የወለድከኝ አንተ ነህ’ ይላሉ። ለእኔ ግን ፊታቸውን ሳይሆን ጀርባቸውን ሰጥተውኛል።+ ጥፋት ሲመጣባቸውም‘ተነስተህ አድነን!’ ይላሉ።+