የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መሳፍንት 10:13-15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 እናንተ ግን እኔን ትታችሁ ሌሎች አማልክትን አገለገላችሁ።+ ዳግመኛ የማላድናችሁም በዚህ የተነሳ ነው።+ 14 ወደመረጣችኋቸው አማልክት ሂዱና እንዲረዷችሁ ጠይቋቸው።+ በጭንቀታችሁ ጊዜ እነሱ ያድኗችሁ።”+ 15 እስራኤላውያን ግን ይሖዋን “ኃጢአት ሠርተናል። መልካም መስሎ የታየህን ማንኛውንም ነገር አድርግብን። እባክህ፣ የዛሬን ብቻ አድነን” አሉት።

  • መዝሙር 78:34
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 34 ሆኖም በገደላቸው ቁጥር እሱን ይሹ ነበር፤+

      ተመልሰው አምላክን ይፈልጉ ነበር፤

  • መዝሙር 106:47
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 47 ይሖዋ አምላካችን ሆይ፣ አድነን፤+

      ደግሞም ለቅዱስ ስምህ ምስጋና እንድናቀርብ፣

      አንተንም በማወደስ ሐሴት እንድናደርግ፣*+

      ከብሔራት ሰብስበን።+

  • ኢሳይያስ 26:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ይሖዋ ሆይ፣ በተጨነቁ ጊዜ አንተን ፈለጉ፤

      በገሠጽካቸው ጊዜ በሹክሹክታ ድምፅ በመጸለይ ልባቸውን አፈሰሱ።+

  • ሆሴዕ 5:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 እሄዳለሁ፤ በደላቸው የሚያስከትልባቸውን መዘዝ እስኪሸከሙም ድረስ ወደ ስፍራዬ እመለሳለሁ፤

      በዚህ ጊዜም ሞገሴን* ይሻሉ።+

      በጭንቀት በሚዋጡበት ጊዜ እኔን ይሻሉ።”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ