-
ኤርምያስ 22:18, 19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 “ስለዚህ ይሖዋ ስለ ይሁዳ ንጉሥ ስለ ኢዮስያስ ልጅ ስለ ኢዮዓቄም+ እንዲህ ይላል፦
‘“ወይኔ ወንድሜን! ወይኔ እህቴን!”
ብለው አያለቅሱለትም።
“ወይኔ ጌታዬን! ክብሩ ሁሉ እንዲህ ይጥፋ!”
ብለው አያለቅሱለትም።
-