-
2 ነገሥት 24:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 በኢዮዓቄም ዘመን የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነጾር+ ምድሪቱን ወረረ፤ ኢዮዓቄምም ለሦስት ዓመት የእሱ አገልጋይ ሆነ። ሆኖም ሐሳቡን ለውጦ ዓመፀበት።
-
-
ኤርምያስ 5:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ስለዚህ ከጫካ የወጣ አንበሳ ይሰባብራቸዋል፤
የበረሃ ተኩላም ይቦጫጭቃቸዋል፤
ነብር በከተሞቻቸው አቅራቢያ አድብቶ ይጠብቃል።
ከዚያ የሚወጣውንም ሁሉ ይዘነጣጥላል።
በደላቸው በዝቷልና፤
የክህደት ሥራቸው ተበራክቷል።+
-