የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 48:1, 2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 48 እናንተ ራሳችሁን በእስራኤል ስም የምትጠሩ፣+

      ከይሁዳ ምንጭ የፈለቃችሁ፣*

      በእውነትና በጽድቅ ባይሆንም

      በይሖዋ ስም የምትምሉና+

      የእስራኤልን አምላክ የምትጠሩ

      የያዕቆብ ቤት ሆይ፣ ይህን ስሙ።+

       2 እነሱ የቅድስቲቱ ከተማ ነዋሪ እንደሆኑ ይናገራሉና፤+

      ስሙ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ የሆነውን

      የእስራኤልን አምላክ ድጋፍ ለማግኘት ይጥራሉ።+

  • ኤርምያስ 5:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 “ሕያው በሆነው በይሖዋ እምላለሁ!” ቢሉም

      የሚምሉት ሐሰት ለሆነ ነገር ነው።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ