-
ኢሳይያስ 5:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 እንግዲህ በወይን እርሻዬ ላይ
ምን እንደማደርግ ልንገራችሁ፦
በዙሪያው ያለውን የቁጥቋጦ አጥር እነቅላለሁ፤
ለእሳትም ይማገዳል።+
የድንጋይ ቅጥሩን አፈርሳለሁ፤
በእግርም ይረጋገጣል።
-
-
ኤርምያስ 1:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 እንግዲህ እንድትነቅልና እንድታፈርስ፣ እንድታጠፋና እንድታወድም፣ እንድትገነባና እንድትተክል ዛሬ በብሔራትና በመንግሥታት ላይ ሾሜሃለሁ።”+
-