የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 25:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 ስለዚህ ከይሖዋ እጅ ጽዋውን ወሰድኩ፤ ይሖዋ ወደላከኝም ብሔራት ሁሉ ሄጄ አጠጣኋቸው፦+

  • ኤርምያስ 25:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 ድብልቅ የሆነው ሕዝባቸው ሁሉ፣ የዑጽ ምድር ነገሥታት ሁሉ፣ የፍልስጤማውያን+ ምድር ነገሥታት ሁሉ፣ አስቀሎን፣+ ጋዛ፣ ኤቅሮንና ከአሽዶድ የቀሩት ሰዎች፣

  • ሕዝቅኤል 25:15, 16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘ፍልስጤማውያን በማይበርድ የጠላትነት ስሜት ተነሳስተው በክፋት* የበቀል እርምጃ ለመውሰድና ጥፋት ለማድረስ ጥረት አድርገዋል።+ 16 ስለዚህ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፣ በፍልስጤማውያን ላይ እጄን እዘረጋለሁ፤+ ከሪታውያንንም አጠፋለሁ፤+ በባሕሩ ዳርቻ ላይ የቀሩትንም ነዋሪዎች እደመስሳለሁ።+

  • አሞጽ 1:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

      ‘“ስለ ሦስቱ የጋዛ ዓመፅ+ ብሎም ስለ አራቱ እጄን አልመልስም፤

      ምክንያቱም ሕዝቡን ሁሉ ማርከው+ ለኤዶም አሳልፈው ሰጥተዋል።

  • ሶፎንያስ 2:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 ጋዛ የተተወች ከተማ ትሆናለችና፤

      አስቀሎንም ባድማ ትሆናለች።+

      አሽዶድ በጠራራ ፀሐይ* ትባረራለች፤

      ኤቅሮንም ከሥሯ ትመነገላለች።+

  • ዘካርያስ 9:5, 6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 አስቀሎን ይህን አይታ ትፈራለች፤

      ጋዛ በጣም ትጨነቃለች፤

      ኤቅሮንም እንዲሁ ትሆናለች፤ ምክንያቱም ተስፋ የምታደርግባት ለኀፍረት ትዳረጋለች።

      ከጋዛ ንጉሥ ይጠፋል፤

      አስቀሎንም ሰው አልባ ትሆናለች።+

       6 ዲቃላም በአሽዶድ ይቀመጣል፤

      እኔም የፍልስጤምን ኩራት አስወግዳለሁ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ