ኤርምያስ 47:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ጋዛ ትመለጣለች።* አስቀሎን ጸጥ ትላለች።+ ሸለቋሟ በሆነው ሜዳቸው* የምትኖሩ ቀሪዎች ሆይ፣ሰውነታችሁን የምትቆርጡት እስከ መቼ ነው?+