-
ኤርምያስ 25:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ስለዚህ ከይሖዋ እጅ ጽዋውን ወሰድኩ፤ ይሖዋ ወደላከኝም ብሔራት ሁሉ ሄጄ አጠጣኋቸው፦+
-
-
ሶፎንያስ 2:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 “በባሕሩ ዳርቻ ለሚኖረው ሕዝብ ይኸውም ለከሪታውያን ብሔር ወዮለት!+
የይሖዋ ቃል በአንተ ላይ ነው።
የፍልስጤማውያን ምድር የሆንሽው ከነአን ሆይ፣ አጠፋሻለሁ፤
አንድም ነዋሪ አይተርፍም።
-