የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘኁልቁ 21:32
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 32 ከዚያም ሙሴ ያዜርን እንዲሰልሉ የተወሰኑ ሰዎችን ላከ።+ እነሱም በሥሯ* ያሉትን ከተሞች ተቆጣጠሩ፤ በዚያ የነበሩትንም አሞራውያን አባረሩ።

  • ዘኁልቁ 32:34, 35
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 34 የጋድ ልጆችም ዲቦን፣+ አጣሮት፣+ አሮዔር፣+ 35 አትሮትሾፋን፣ ያዜር፣+ ዮግበሃ፣+

  • ኢያሱ 21:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 በመሆኑም እስራኤላውያን ይሖዋ በሙሴ አማካኝነት በሰጠው ትእዛዝ መሠረት ለሌዋውያኑ እነዚህን ከተሞችና የግጦሽ መሬቶቻቸውን በዕጣ ሰጧቸው።+

  • ኢያሱ 21:39
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 39 ሃሽቦንን+ ከነግጦሽ መሬቷ እንዲሁም ያዜርን+ ከነግጦሽ መሬቷ በአጠቃላይ አራት ከተሞችን ሰጡ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ