ዘኁልቁ 24:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 አየዋለሁ፣ አሁን ግን አይደለም፤እመለከተዋለሁ፣ በቅርቡ ግን አይደለም። ኮከብ+ ከያዕቆብ ይወጣል፤በትረ መንግሥትም+ ከእስራኤል ይነሳል።+ የሞዓብን ግንባር፣*የሁከት ልጆችንም ሁሉ ራስ ቅል ይፈረካክሳል።+ አሞጽ 2:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በመሆኑም በሞዓብ ላይ እሳት እሰዳለሁ፤ የቀሪዮትንም+ የማይደፈሩ ማማዎች ይበላል፤ ሞዓብ በትርምስ፣በቀረርቶና በቀንደ መለከት ድምፅ መካከል ይሞታል።+
17 አየዋለሁ፣ አሁን ግን አይደለም፤እመለከተዋለሁ፣ በቅርቡ ግን አይደለም። ኮከብ+ ከያዕቆብ ይወጣል፤በትረ መንግሥትም+ ከእስራኤል ይነሳል።+ የሞዓብን ግንባር፣*የሁከት ልጆችንም ሁሉ ራስ ቅል ይፈረካክሳል።+