-
ኢሳይያስ 34:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ይሖዋ ሰይፍ አለው፤ ሰይፉም በደም ትሸፈናለች።
በኤዶምም ምድር
ታላቅ እርድ ያዘጋጃልና።+
-
-
ኢሳይያስ 34:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 እሳቱ በሌሊትም ሆነ በቀን አይጠፋም፤
ጭሷም ለዘላለም ይወጣል።
ከትውልድ እስከ ትውልድም እንደወደመች ትቀራለች፤
ለዘላለም ማንም በእሷ አያልፍም።+
-