ኢሳይያስ 47:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በመሆኑም አንቺ ለሥጋዊ ደስታ ያደርሽ፣+ተማምነሽ የተቀመጥሽና በልብሽ “እኔ ነኝ፤ ከእኔም በቀር ሌላ የለም።+ መበለት አልሆንም። በምንም ዓይነት የወላድ መሃን አልሆንም” የምትዪ ሴት ሆይ፣+ ይህን ስሚ።
8 በመሆኑም አንቺ ለሥጋዊ ደስታ ያደርሽ፣+ተማምነሽ የተቀመጥሽና በልብሽ “እኔ ነኝ፤ ከእኔም በቀር ሌላ የለም።+ መበለት አልሆንም። በምንም ዓይነት የወላድ መሃን አልሆንም” የምትዪ ሴት ሆይ፣+ ይህን ስሚ።