ኤርምያስ 51:35, 36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 የጽዮን ነዋሪ ‘በእኔና በአካሌ ላይ የተፈጸመው ግፍ በባቢሎን ላይ ይድረስ!’ ትላለች።+ ኢየሩሳሌም ‘ደሜም በከለዳውያን ምድር ነዋሪዎች ላይ ይሁን!’ ትላለች።” 36 ስለዚህ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፣ እኔ እሟገትልሻለሁ፤+ደግሞም እበቀልልሻለሁ።+ ባሕሯን አደርቃለሁ፤ የውኃ ጉድጓዶቿንም ደረቅ አደርጋለሁ።+
35 የጽዮን ነዋሪ ‘በእኔና በአካሌ ላይ የተፈጸመው ግፍ በባቢሎን ላይ ይድረስ!’ ትላለች።+ ኢየሩሳሌም ‘ደሜም በከለዳውያን ምድር ነዋሪዎች ላይ ይሁን!’ ትላለች።” 36 ስለዚህ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፣ እኔ እሟገትልሻለሁ፤+ደግሞም እበቀልልሻለሁ።+ ባሕሯን አደርቃለሁ፤ የውኃ ጉድጓዶቿንም ደረቅ አደርጋለሁ።+