መዝሙር 137:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በቅርቡ የምትጠፊው አንቺ የባቢሎን ሴት ልጅ ሆይ፣+በእኛ ላይ በፈጸምሽው በዚያው ድርጊትብድራትሽን የሚመልስ ደስተኛ ይሆናል።+ ኤርምያስ 50:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ቀስተኞችን፣ ደጋን የሚወጥሩትንም* ሁሉበባቢሎን ላይ ጥሩ።+ በዙሪያዋም ስፈሩ፤ አንድም ሰው እንዳያመልጥ። እንደ ሥራዋ መልሱላት።+ እሷ እንዳደረገችው ሁሉ እናንተም እንዲሁ አድርጉባት።+ በይሖዋ ላይ ይኸውም በእስራኤል ቅዱስ ላይየእብሪት ድርጊት ፈጽማለችና።+
29 ቀስተኞችን፣ ደጋን የሚወጥሩትንም* ሁሉበባቢሎን ላይ ጥሩ።+ በዙሪያዋም ስፈሩ፤ አንድም ሰው እንዳያመልጥ። እንደ ሥራዋ መልሱላት።+ እሷ እንዳደረገችው ሁሉ እናንተም እንዲሁ አድርጉባት።+ በይሖዋ ላይ ይኸውም በእስራኤል ቅዱስ ላይየእብሪት ድርጊት ፈጽማለችና።+