ኤርምያስ 51:58 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 58 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “የባቢሎን ቅጥር ሰፊ ቢሆንም ሙሉ በሙሉ ይፈርሳል፤+በሮቿ ረጃጅም ቢሆኑም በእሳት ይጋያሉ። ሰዎቹ በከንቱ ይደክማሉ፤ብሔራትም እሳት ለሚበላው ነገር ራሳቸውን እንዲሁ ያደክማሉ።”+
58 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “የባቢሎን ቅጥር ሰፊ ቢሆንም ሙሉ በሙሉ ይፈርሳል፤+በሮቿ ረጃጅም ቢሆኑም በእሳት ይጋያሉ። ሰዎቹ በከንቱ ይደክማሉ፤ብሔራትም እሳት ለሚበላው ነገር ራሳቸውን እንዲሁ ያደክማሉ።”+