-
ኤርምያስ 50:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 በዙሪያዋ ሁሉ ቀረርቶ አሰሙ።
እጇን ሰጥታለች።
እሷን ተበቀሏት።
እንዳደረገችው አድርጉባት።+
-
-
ኤርምያስ 51:44አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ብሔራት ከእንግዲህ ወደ እሱ አይጎርፉም፤
የባቢሎንም ቅጥር ይፈርሳል።+
-