ኢሳይያስ 13:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እንደሚታደን የሜዳ ፍየል፣ እረኛም እንደሌለው መንጋእያንዳንዱ ወደ ወገኑ ይመለሳል፤እያንዳንዱም ወደ አገሩ ይሸሻል።+ ኤርምያስ 51:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 “ባቢሎንን ለመፈወስ ሞክረን ነበር፤ እሷ ግን ልትፈወስ አልቻለችም። ትታችኋት ሂዱ፤ እያንዳንዳችንም ወደ ገዛ ምድራችን እንሂድ።+ ፍርዷ እስከ ሰማያት ደርሷልና፤እስከ ደመናት ድረስ ከፍ ብሏል።+
9 “ባቢሎንን ለመፈወስ ሞክረን ነበር፤ እሷ ግን ልትፈወስ አልቻለችም። ትታችኋት ሂዱ፤ እያንዳንዳችንም ወደ ገዛ ምድራችን እንሂድ።+ ፍርዷ እስከ ሰማያት ደርሷልና፤እስከ ደመናት ድረስ ከፍ ብሏል።+