-
ኤርምያስ 51:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 ከተማው በየአቅጣጫው እንደተያዘች ለባቢሎን ንጉሥ ለመንገር
አንዱ መልእክተኛ ሲሮጥ ከሌላው መልእክተኛ ጋር፣
አንዱም ወሬ ነጋሪ ሲሮጥ ከሌላው ወሬ ነጋሪ ጋር ይገናኛል፤+
-
ዳንኤል 5:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 በዚያኑ ሌሊት ከለዳዊው ንጉሥ ቤልሻዛር ተገደለ።+
-
-
-