የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 47:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ሆኖም ጥፋት ይመጣብሻል፤

      ደግሞም ከዚህ ሊያስጥልሽ የሚችል ድግምት የለሽም።*

      መከራ ይደርስብሻል፤ ልታስወግጂውም አትችዪም።

      አይተሽው የማታውቂው ጥፋት በድንገት ይደርስብሻል።+

  • ኤርምያስ 50:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 ባቢሎን ሆይ፣ በአንቺ ላይ ወጥመድ ዘርግቻለሁ፤ ደግሞም ተይዘሻል፤

      አንቺ ግን አልታወቀሽም።

      ተገኘሽ፤ እንዲሁም ተያዝሽ፤+

      የተቃወምሽው ይሖዋን ነውና።

  • ኤርምያስ 50:43
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 43 የባቢሎን ንጉሥ ስለ እነሱ ወሬ ሰምቷል፤+

      እጆቹም ይዝለፈለፋሉ።+

      ጭንቀት ይይዘዋል፤

      ልትወልድ እንደተቃረበች ሴት ይሠቃያል።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ