ኤርምያስ 51:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 “በምድሪቱ ላይ ምልክት* አቁሙ።+ በብሔራት መካከል ቀንደ መለከት ንፉ። በእሷ ላይ እንዲዘምቱ ብሔራትን መድቡ።* የአራራት፣+ የሚኒ እና የአሽከናዝ መንግሥታት+ እሷን እንዲወጉ ሰብስቧቸው። በላይዋም ወታደሮችን የሚመለምል መኮንን ሹሙባት። ፈረሶችንም እንደ ኩብኩባ ስደዱባት።
27 “በምድሪቱ ላይ ምልክት* አቁሙ።+ በብሔራት መካከል ቀንደ መለከት ንፉ። በእሷ ላይ እንዲዘምቱ ብሔራትን መድቡ።* የአራራት፣+ የሚኒ እና የአሽከናዝ መንግሥታት+ እሷን እንዲወጉ ሰብስቧቸው። በላይዋም ወታደሮችን የሚመለምል መኮንን ሹሙባት። ፈረሶችንም እንደ ኩብኩባ ስደዱባት።