-
ኢሳይያስ 34:6, 7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ይሖዋ ሰይፍ አለው፤ ሰይፉም በደም ትሸፈናለች።
በኤዶምም ምድር
ታላቅ እርድ ያዘጋጃልና።+
7 የዱር በሬዎች ከእነሱ ጋር ይወድቃሉ፤
ወይፈኖችም ከብርቱ ኮርማዎች ጋር ይወድቃሉ።
ምድራቸውም በደም ይሸፈናል፤
አፈራቸውም በስብ ይርሳል።”
-
-
ሕዝቅኤል 39:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 የኃያላንን ሥጋ ትበላላችሁ፤ የምድርንም አለቆች ደም ትጠጣላችሁ፤ እነሱ አውራ በጎች፣ ጠቦቶች፣ አውራ ፍየሎችና ወይፈኖች ሲሆኑ ሁሉም የሰቡ የባሳን ከብቶች ናቸው።
-