ኢሳይያስ 41:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 አንዱን ከሰሜን አስነስቻለሁ፤ እሱም ይመጣል፤+የሚመጣው ከፀሐይ መውጫ*+ ሲሆን ስሜንም ይጠራል። ጭቃውን እንደሚረግጥ ሸክላ ሠሪገዢዎችን* እንደ ሸክላ አፈር ይረግጣቸዋል።+
25 አንዱን ከሰሜን አስነስቻለሁ፤ እሱም ይመጣል፤+የሚመጣው ከፀሐይ መውጫ*+ ሲሆን ስሜንም ይጠራል። ጭቃውን እንደሚረግጥ ሸክላ ሠሪገዢዎችን* እንደ ሸክላ አፈር ይረግጣቸዋል።+