ኤርምያስ 50:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “ከባቢሎን መካከል ወጥታችሁ ሽሹ፤ከከለዳውያንም ምድር ውጡ፤+መንጋውንም እንደሚመሩ እንስሳት* ሁኑ። ዘካርያስ 2:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 “ጽዮን ሆይ፣ ነይ! ከባቢሎን ሴት ልጅ ጋር የምትኖሪ ሆይ፣ አምልጪ።+ ራእይ 18:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ