የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 48:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 ከባቢሎን ውጡ!+

      ከከለዳውያን ሽሹ!

      ይህን በእልልታ አስታውቁ! አውጁትም!+

      እስከ ምድር ዳርቻ እንዲሰማ አድርጉ።+

      እንዲህም በሉ፦ “ይሖዋ አገልጋዩን ያዕቆብን ተቤዥቶታል።+

  • ኤርምያስ 51:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 ከባቢሎን መካከል ሸሽታችሁ ውጡ፤

      ሕይወታችሁን* አድኑ።+

      በእሷ በደል የተነሳ አትጥፉ።

      ይህ የይሖዋ የበቀል ጊዜ ነውና።

      ላደረገችው ነገር የእጇን ይከፍላታል።+

  • ኤርምያስ 51:45
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 45 ሕዝቤ ሆይ፣ ከመካከሏ ውጡ!+

      ከሚነደው የይሖዋ ቁጣ+ ሕይወታችሁን* ለማትረፍ ሽሹ!+

  • ዘካርያስ 2:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 7 “ጽዮን ሆይ፣ ነይ! ከባቢሎን ሴት ልጅ ጋር የምትኖሪ ሆይ፣ አምልጪ።+

  • 2 ቆሮንቶስ 6:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 “‘ስለዚህ ከመካከላቸው ውጡና ራሳችሁን ለዩ’ ይላል ይሖዋ፤* ‘ርኩስ የሆነውንም ነገር አትንኩ’”፤*+ “‘እኔም እቀበላችኋለሁ።’”+

  • ራእይ 18:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 እሱም በኃይለኛ ድምፅ እንዲህ ሲል ጮኸ፦ “ወደቀች! ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች!+ የአጋንንት መኖሪያ፣ የርኩስ መንፈስ ሁሉ* እንዲሁም የርኩሳንና የተጠሉ ወፎች ሁሉ መሰወሪያ ሆነች!+

  • ራእይ 18:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ