-
ኤርምያስ 51:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በእሷ በደል የተነሳ አትጥፉ።
ይህ የይሖዋ የበቀል ጊዜ ነውና።
ላደረገችው ነገር የእጇን ይከፍላታል።+
-
-
ዘካርያስ 2:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 “ጽዮን ሆይ፣ ነይ! ከባቢሎን ሴት ልጅ ጋር የምትኖሪ ሆይ፣ አምልጪ።+
-