መዝሙር 79:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 79 አምላክ ሆይ፣ ብሔራት ርስትህን+ ወረውታል፤ቅዱስ መቅደስህንም አርክሰዋል፤+ኢየሩሳሌምን የፍርስራሽ ክምር አድርገዋታል።+ ሰቆቃወ ኤርምያስ 1:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ጠላት በውድ ሀብቶቿ ሁሉ ላይ እጁን አሳርፏል።+ ወደ አንተ ጉባኤ እንዳይገቡ ያዘዝካቸው ብሔራትወደ መቅደሷ ሲገቡ አይታለችና።+