ኤርምያስ 50:22, 23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በምድሪቱ ላይ የጦርነትናየታላቅ ጥፋት ድምፅ ይሰማል። 23 የምድር ሁሉ መዶሻ እንዴት ተቆረጠ! እንዴትስ ተሰበረ!+ ባቢሎን በብሔራት መካከል እንዴት መቀጣጫ ሆነች!+
22 በምድሪቱ ላይ የጦርነትናየታላቅ ጥፋት ድምፅ ይሰማል። 23 የምድር ሁሉ መዶሻ እንዴት ተቆረጠ! እንዴትስ ተሰበረ!+ ባቢሎን በብሔራት መካከል እንዴት መቀጣጫ ሆነች!+