-
ኢዮብ 38:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ባሕሩ ከማህፀን አፈትልኮ በወጣ ጊዜ፣
በር የዘጋበት ማን ነው?+
-
ኢዮብ 38:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ደግሞም ‘እስከዚህ ድረስ መምጣት ትችላለህ፤ ከዚህ ግን አታልፍም፤
የኩሩው ማዕበልህም ገደብ ይህ ነው’ ባልኩ ጊዜ+ አንተ የት ነበርክ?
-
-
መዝሙር 33:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 የባሕርን ውኃዎች እንደ ግድብ ያከማቻል፤+
የሚናወጠውንም ውኃ በማከማቻ ቦታ ይሰበስባል።
-
-
-