-
ኤርምያስ 1:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ከዚያም ይሖዋ እንዲህ አለኝ፦
“በምድሪቱ ነዋሪዎች ሁሉ ላይ
ከሰሜን ጥፋት ይመጣል።+
-
-
ኤርምያስ 10:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 አዳምጡ! አንድ ወሬ ስሙ! ወደዚህ እየመጣ ነው!
-