-
ኤርምያስ 6:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 እናንተ የቢንያም ልጆች፣ ተሸሸጉ፤ ከኢየሩሳሌም ወጥታችሁ ሽሹ።
ከሰሜን ጥፋት፣ ይኸውም ታላቅ መዓት እያንዣበበ ነውና።+
-
-
ኤርምያስ 10:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 አዳምጡ! አንድ ወሬ ስሙ! ወደዚህ እየመጣ ነው!
-