-
ኢሳይያስ 1:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 “የመሥዋዕታችሁ ብዛት ለእኔ ምን ይጠቅመኛል?”+ ይላል ይሖዋ።
-
-
ኤርምያስ 7:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 “የእስራኤል አምላክ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘የጀመራችሁትን ግፉበት፤ ሙሉ በሙሉ የሚቃጠሉ መባዎቻችሁን በሌሎች መሥዋዕቶቻችሁ ላይ ጨምሩ፤ ሥጋውንም ራሳችሁ ብሉ።+
-
-
አሞጽ 5:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 በዓሎቻችሁን እጠላለሁ፤ ደግሞም እንቃለሁ፤+
የተቀደሱ ጉባኤዎቻችሁ መዓዛም ደስ አያሰኘኝም።
-