የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 15:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 “ለዚህ ሕዝብ ጠንካራ የመዳብ ቅጥር አደርግሃለሁ።+

      እነሱ በእርግጥ ይዋጉሃል፤

      ሆኖም በአንተ ላይ አያይሉም፤*+

      እኔ አንተን ለማዳንና ለመታደግ ከአንተ ጋር ነኝና” ይላል ይሖዋ።

  • ኤርምያስ 20:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ይሖዋ ግን እንደ አስፈሪ ተዋጊ ከእኔ ጋር ነበር።+

      ከዚህም የተነሳ የሚያሳድዱኝ ሰዎች ይሰናከላሉ እንጂ አያሸንፉም።+

      ስለማይሳካላቸውም ለከፍተኛ ኀፍረት ይዳረጋሉ።

      የሚደርስባቸው ዘላለማዊ ውርደት ፈጽሞ አይረሳም።+

  • ሕዝቅኤል 3:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 እነሆ፣ ፊትህን ልክ እንደ እነሱ ፊት ጠንካራ አድርጌዋለሁ፤ ግንባርህንም ልክ እንደ እነሱ ግንባር አጠንክሬዋለሁ።+

  • ሚክያስ 3:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 እኔ በበኩሌ ለያዕቆብ ዓመፁን፣ ለእስራኤልም ኃጢአቱን እንድነግር

      በይሖዋ መንፈስ ኃይልን፣

      ፍትሕንና ብርታትን ተሞልቻለሁ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ