ኤርምያስ 15:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ከዚያም ይሖዋ እንዲህ አለኝ፦ “ሙሴና ሳሙኤል በፊቴ ቢቆሙ እንኳ+ ለዚህ ሕዝብ አልራራም።* ከፊቴ አስወጣቸው። ይሂዱ።