ኤርምያስ 6:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ሁሉም በጣም ግትር ናቸው፤+እየዞሩ ስም ያጠፋሉ።+ እንደ መዳብና ብረት ናቸው፤ሁሉም ምግባረ ብልሹዎች ናቸው። ሕዝቅኤል 22:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በአንቺ ውስጥ ደም የማፍሰስ ዓላማ ያላቸው ስም አጥፊዎች አሉ።+ በአንቺ ውስጥ በተራሮች ላይ መሥዋዕቶችን ይበላሉ፤ በመካከልሽም ጸያፍ ምግባር ይፈጽማሉ።+