-
ኤርምያስ 4:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ “ምድሪቱ በሙሉ ባድማ ትሆናለች፤+
ሆኖም ፈጽሜ አላጠፋትም።
-
-
ኤርምያስ 25:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 መላ ምድሪቱ ትወድማለች፤ እንዲሁም አስፈሪ ቦታ ትሆናለች፤ እነዚህም ብሔራት የባቢሎንን ንጉሥ 70 ዓመት ያገለግሉታል።”’+
-
-
ኤርምያስ 32:43አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
43 እናንተ “ሰውም ሆነ እንስሳ የማይኖርባት ጠፍ መሬት ናት፤ ለከለዳውያንም ተሰጥታለች” ብትሉም በዚህች ምድር ላይ እንደገና መሬት ይገዛል።’+
-