-
ኤርምያስ 8:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 “እዚህ የምንቀመጠው ለምንድን ነው?
በአንድነት እንሰብሰብ፤ ወደ ተመሸጉትም ከተሞች ገብተን+ በዚያ እንጥፋ።
-
-
ኤርምያስ 23:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ስለዚህ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ በነቢያቱ ላይ እንዲህ ይላል፦
“እነሆ፣ እኔ ጭቁኝ እንዲበሉ አደርጋቸዋለሁ፤
የተመረዘም ውኃ እንዲጠጡ እሰጣቸዋለሁ።+
የኢየሩሳሌም ነቢያት በምድሪቱ ሁሉ ላይ ክህደት አሰራጭተዋልና።”
-
-
ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 መራራ ነገሮችን እስኪበቃኝ ድረስ አበላኝ፤ ጭቁኝም አጠገበኝ።+
-