-
ኤርምያስ 9:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ስለዚህ የእስራኤል አምላክ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እነሆ፣ ይህ ሕዝብ ጭቁኝ እንዲበላ አደርጋለሁ፤ የተመረዘም ውኃ እንዲጠጣ አደርጋለሁ።+
-
-
ኤርምያስ 23:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ስለዚህ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ በነቢያቱ ላይ እንዲህ ይላል፦
“እነሆ፣ እኔ ጭቁኝ እንዲበሉ አደርጋቸዋለሁ፤
የተመረዘም ውኃ እንዲጠጡ እሰጣቸዋለሁ።+
የኢየሩሳሌም ነቢያት በምድሪቱ ሁሉ ላይ ክህደት አሰራጭተዋልና።”
-