ዘዳግም 32:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እነሱ አምላክ ባልሆነው አስቆጡኝ፤+ከንቱ በሆኑ ጣዖቶቻቸው አሳዘኑኝ።+ በመሆኑም እኔ ሕዝብ ባልሆነው አስቀናቸዋለሁ፤+ሞኝ በሆነ ብሔር አበሳጫቸዋለሁ።+