መዝሙር 115:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የእነሱ ጣዖቶች ከብርና ከወርቅ የተሠሩ፣የሰው እጅ ሥራ ናቸው።+ ኢሳይያስ 40:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 የእጅ ጥበብ ባለሙያ ብረት አቅልጦ ጣዖት* ይሠራል፤አንጥረኛውም በወርቅ ይለብጠዋል፤+የብር ሰንሰለትም ይሠራለታል።