ዘዳግም 32:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የይሖዋ ሕዝብ ድርሻው ነው፤+ያዕቆብ ርስቱ ነው።+ መዝሙር 135:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ያህ ያዕቆብን የራሱ፣እስራኤልን ልዩ ንብረቱ* አድርጎ መርጧልና።+