መዝሙር 17:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እግሮቼ እንዳይደነቃቀፉ፣አረማመዴ በመንገድህ ላይ ይጽና።+ መዝሙር 37:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ይሖዋ በሰው መንገድ ደስ ሲሰኝ፣+አካሄዱን ይመራለታል።*+ ምሳሌ 16:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የምታደርገውን ሁሉ ለይሖዋ አደራ ስጥ፤*+ዕቅድህም ሁሉ ይሳካል። ምሳሌ 20:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ይሖዋ የሰውን አካሄድ ይመራል፤+ሰው የገዛ መንገዱን* እንዴት ማስተዋል ይችላል?